ካዛክስታን

ከውክፔዲያ

ካዛክስታን ሪፐብሊክ
Қазақстан Республикасы
Qazaqstan Respwblïkası

የካዛክስታን ሰንደቅ ዓላማ የካዛክስታን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Менің Қазақстаным

የካዛክስታንመገኛ
የካዛክስታንመገኛ
ዋና ከተማ ኑርሡልታን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ካዛክኛ
መስኮብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፕሬዚዳንታዊ ሪፓብሊክ
ቃሥም-ዦማርት ቶቃይፍ
አስቃር ማምን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
2,724,900 (9ኛ)
1.7
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
18,050,488 (64ኛ)
ገንዘብ ካዛክስታን ተንገ (₸)
ሰዓት ክልል UTC +5/+6
የስልክ መግቢያ +7-6xx, +7-7xx
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kz
.қаз


ካዛክስታንእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ኑርሱልታን ነው።