ኮሌስትሮል

ከውክፔዲያ

ኮሌስትሮልእንስሳ ሴል ወይም ፈሳሶች ውስጥ የሚገኝ እንደ ስብ የመሰለ ሞለኩል (ውሑድ) አይነት ነው። ይህ ልዩ አስፈላጊ ሞለኩል በእንስሳት ብቻ እንጂ በአትክልት ውስጥ አይገኝም።