ኮርትኒ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ኮርትኒ
ፆታ: ወንድ/ሴት
መነሻው ቋንቋ: እንግሊዝኛ
ትርጕሙ: «"ባለሟል / የግቢ (ቤተ መንግሥት) ዐጃቢ"»


ኮርትኒ (እንግሊዝኛCourtney) አንድ የሚሰጥ ስም ነው። የቤተሰብ ስም ወይም የሴት ወይም የወንድ ልጅ መጀመርያ ስም ሊሆን ይችላል። 'ኮርትኒ' የሚለው ስም መነሻ ከእንግሊዝኛ ሲሆን፣ ትርጕሙ የግቢ (ቤተ መንግሥት) ዐጃቢ ነው።