ኮፊ አናን

ከውክፔዲያ
(ከኮፊ አናንድ የተዛወረ)
ኮፊ አናን በ2004 ዓም

ኮፊ አናን (1930-2010 ዓም ) የጋና ፖለቲከኛ ሲሆኑ ከ1989 እስከ 1999 ዓም ድረስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ሊቀ መንበር ነበሩ።