ኳድራቲክ
Appearance
(ከኳድራቲክ እኩልዮሽ የተዛወረ)
ኳድራቲክ ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦
x ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል a, b, and c ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላል። በነገራችን ላይ a ≠ 0 አለዚያ a = 0 ከሆነ ስሌቱ ሊኒያር እኩልዮሽ ወይም ቀጠተኛ እኩልዮሽ ይሆናል ማለት ነው።
እኩልዮሹን እውነት ለማድረግ ተለዋዋጭ ዋጋው በሚከተለው አይነት ሊሰላ ይገባል፡ -
ከቋሚ ዋጋወቹ በዚህ መንገድ ሁለቱን መልሶች ካገኘን በኋላ እኩልዮሹን ፈታን ወይንም መልሱ አገኘን ብለን እንናገራለን ማለት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |