Jump to content

ወግዲ

ከውክፔዲያ

ወግዲ ወረዳ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን መስተዳደር የሚገኝ ወረዳ ሲሆን ወረዳውን የሚያዋስኑ በሰሜን ለጋምቦ ወረዳ በደቡቡ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ መምስራቅ ከለላ ወረዳ በምእራብ ከለላ ወረዳ ናቸው፡፡

ወረዳው በ25 ቀበሌዎች የተዋቀረ ነው።