ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ!

ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት
(27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 13,183 ጽሑፎችን አካቶ ይዟል።

አጠቃላይ የውክፔዲያ አጠቃቀም መልመጃ ለጀማሪዎች እሚለው ማያያዣ ላይ ይገኛል።

መግቢያ
enllaç=
      ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ በልዩ ልዩ ቋንቋ'ዎች ማንኛውንም ዓይነት ዕውቀት እየመዘገብን እና እያነበብን ያለንበት ዓለም ዓቀፍ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ ሊሳተፍ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ ለጀማሪዎች የሚለውን ማያያዣ ቢጫኑ የበለጠ መረጃ ያገኛሉ ።
     አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። የሚቀርበው ጽሑፍ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በሌላ ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይቻላል። ጽሑፎን ለማቅረብ ርዕሱን እሚከተለው ሳጥን ውስጥ አስቀምጠው የታችኛውን ሰማያዊ ቁልፍ ይጫኑ፦የመደቦች፡ዝርዝር።
Wikibar.png
የዕለቱ፡ምርጥ፡ጽሑፍ።
enllaç=

ጓጉንቸር


ልዩ የዛፍ ጓጉንቸር

ጓጉንቸር በደረቅ እና በረጠበ ምድር መኖር የምትችል እንስሳ ስትሆን አብዛኛውን ጊዜ በውሃ አካባቢ ኑሮዋን ትመራለች። ከእንቁራሪት እና ጉርጥ ይልቅ ሰውነቷ የለሰለሰ ነው። የኋላ እግሮቿም ረዣዥም ስለሆኑ ከመራመድ ይልቅ መዝለል ይቀናታል።

ጓጉንቸር፣ እንደማንኛውም አምፊቢያን፣ በውሃ ውስጥና እና በደረቅ ምድር ላይ መኖር ትችላለች። የሆኖ ሆኖ ጓጉንቸር ጨው ባለበት ውሃ፣ ለምሳሌ በውቅያኖስ ውስጥ መኖር አትችልም፤ ትሞታለች። ጓጉንቸርን መግድል ጠንቅ አለው፤ ምክንያቱም ጓጉንቸር በሽታ አስተላላፊ ትንኞችን ስለምትመገብ፣ እርሷ ስትሞት፣ እንደ ወባ አስተላላፊ ያሉ ትንኞች በብዛት መራባት ይችላሉና። ስለሆነም፣ የጓጉንቸር መኖር ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።

ተረትና ምሳሌ:- የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
enllaç=

መስከረም ፲፭

Ercs.jpg
የዕለቱ፡ምርጥ፡ ምሥል።
enllaç=
Seascape after sunset denoised.jpg
የሥራ፡እህቶች።
Wikibar.png