ዋናው ገጽ/ምርጥ ፅሑፎች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

3dethioflag1.jpg ምርጥ ፅሑፎች (ዕጩዎች ይምረጡ!)

Total Solar Eclipse Graphics En 01.svg

የፀሐይ ግርዶሽ

የፀሐይ ግርዶሽ የሚከሰተው የተወሰነው የመሬት ክፍል በጨረቃ ጥላ ስር ሲዎድቅ ነው። መሬት፣ ጨረቃ እና ፀሐይ በአንድ መስመር ላይ ሆነው ሲቀመጡ፣ የፀሐይ ብርሃን በከፊል ወይም በሙሉ በጨረቃ ይጋረዳል። ይህ ሁኔታ መሬት ላይ የቀን ጨለማ ይፈጥራል።

የተጋረደችውን ፀሐይ በዓይን ማየት ቀላል ቢሆንም በዓይን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።


ታሪክ በዛሬው ዕለት (ኦገስት 7, 2020 እ.ኤ.አ.)

፲፱፻፫ ዓ/ም አንድ ሚሊዮንኛው የአዕምሯዊ ንብረት (patent) በዩናይትድ ስቴትስ የአዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ተመዘገበ። ይኼም የፍራንሲስ ሆልተን ውስጣዊ ቱቦ አልባ ጎማ ነው።

፲፱፻፷፮ ዓ/ም የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰን የ“ወተርጌት ቅሌት” (watergate scandal) ተብሎ በሚታወቀው ጉዳይ ምክንያት የፕሬዚደንት ስልጣናቸውን በማግሥቱ እንደሚለቁ ይፋ አደረጉ።

፲፱፻፹፪ ዓ/ም ኢራቅ ጎረቤቷን ኩዌትን በመውረር የኢራቅ አካል አደርገች። ይኼም ድርጊት የመጀመሪያውን የባህረ ሰላጤ ጦርነት የጫረው ድርጊት ነው