ውኪሚዲያ ተቋም

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ውክሚዲያ ተቋም (እንግሊዝኛ፦ Wikimedia Foundation) ውክፔዲያን በየቋንቋው፣ እና ብዙ የተዛመዱትን መርህገብሮች የሚያቀርብ በሳን ፍራንሲስኮ ካሊፎርኒያ የተቀመጠ ለማትረፍ ያልሆነ ድርጅት ነው።