ውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች
Jump to navigation
Jump to search
በዚህ ገጽ ላይ ለ«ምርጥ ጽሑፎች» የሆኑት መጣጥፎች ሊታጩና ሊመረጡ ይቻላል።
ማንኛውም ተጠቃሚ መጣጥፎችን ለመምረጥ ይችላል።
አዲስ ምርጥ ጽሑፍ በየወሩ መባቻ እንዲገኝ ተስፋችን ነው። በወር መባቻ ከአንድ ዕጩ በላይ ካለ፣ የተወሰደው በፊርማ ብዛት ይወሰን። በዚያ ቀን ለአንድ መጣጥፍ አብዛኛው ፊርማ አሉታዊ ከሆነ ግን፣ እሱ ይወገድ። (ፊርማ የሚደረግ በ ~~~~ ነው።)
ኅዳር 2000 የታጩ[ኮድ አርም]
ሱሳ[ኮድ አርም]
ይሁን[ኮድ አርም]
2000-2002 የታጩ[ኮድ አርም]
(ታኅሣሥ - ነሐሴ 2002 - በተሳታፊዎች ጉድለት ምክንያት ምርጫዎቹ ቆይተዋል።)