Jump to content

ውክፔዲያ:ምርጥ ፅሑፎች

ከውክፔዲያ

ምርጥ ፅሑፎች በዚህ ዊኪ ላይ በዋናው ገጽ ላይ የሚታዩ መጣጥፎች ናቸው።

በመጀመርያ እንደ ትንሽነታችን መጠን ምርጥ ጽሑፎች የተመረጡ ያለ ቅጥ ሲሆን አሁን ግን በውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች ላይ ሊታጩ ይቻላል።

The 'featured articles' on this wikipedia are the articles that have appeared on the main page in the space entitled «ምርጥ ፅሑፎች». Nominations for future featured articles may be made at ውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች.

እስካሁን ድረስ 6 ምርጥ ጽሑፎች ኖረዋል። እነርሱም፦

1. ሐምሌ 29 ቀን እስከ ነሐሴ 7 ቀን 1997 (August 5 to 13, 2005) - ዋዝንቢት
2. ነሐሴ 7 ቀን 1997 እስከ ኅዳር 16 ቀን 1998 (August 13 to November 25, 2005) - ብርቱካን (ፍሬ)
3. ኅዳር 12 ቀን እስከ ሚያዝያ 16 ቀን 1998 (November 21, 2005 to April 24, 2006) - ሜሪላንድ
4. ሚያዝያ 16 ቀን እስከ ነሐሴ 12 ቀን 1998 (April 24 to August 18, 2006) - ፀሐይ
5 ነሐሴ 12 1998 እስከ ኅዳር 17 ቀን 2000 (August 18, 2006 to November 27, 2007) - ጉግል
6 ኅዳር 17 ቀን 2000 እስከ መጋቢት 19 ቀን 2002 (November 27, 2007 to March 28, 2010) - ሱሳ
7 መጋቢት 19 ቀን 2002 እስከ ... (March 28, 2010 to ...) - መሬት

በርታ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።

ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በወፍ በረር!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአምስት ነባር ብሔረሰቦች የተዋቀረ ነው፡፡

እነርሱም

የቤርታ፣ ጉሙዝ፣ ሽናሻ፣ ማኦና ኮሞ ብሔረሰቦች ናቸው፡፡

እነዚህም ከሌሎች ህዝቦች ጋር ህብር ፈጥረው በአብሮነት ይኖራሉ፡፡
በምእራብ የሱዳን እና በሰሜን ምዕራብ በሱዳን በደቡብ የአሮሚያ ክልል በምስራቅ የአማራ ክልል በኩታገጠምነት ትዋሰናለች፡፡
በነባር ብሄረሰቦችዋ ታሪክ የረጅም ጊዜ መሰረት ያለውና የእርስበርስ የቋንቋ የባህል እና የማህበራዊ ግንኙነቶች ትስስር ያለው፤ በአስተራረስ ዘይቤ፤ በስራ ባህል፤ በታሪካዊ አመጣጥና አሰፋፈር ተመሳሳይነትን የሚጋሩና ለረጅም ዘመናት በመቻቻል እና በአብሮ የሚኖሩ ማህበረሰቦች የተገነባች፣ በውስጧ ሶስት ዞኖችና 20 ወረዳዎች አሉት፡፡ ለኢንቨስትመንትም ምቹ የሆነ ሰፊ ለም እና ምርታማ መልካ ምድር  አላት::
እንድሁም የወርቅ ፣ የተፈጥሮ የከርሰ ምድርና የገፃ ምድር ማዕድናት የታደለች  ናት ፡፡ እንዲሁም ክልሉ የበርካታ አስደናቂ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪስት መዳረሻዎች ያላት በመሆን ለአገር ውስጥ ሆነ ለውጭ ቱሪስቶች ቀልብን እየሳበ ይገኛል፡፡
የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ በጉባ ወረዳ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሌላ ተጨማሪ መስህብ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡

በክልሉ ያሉ ብሄረሰቦች ማንነታቸውን የሚገለጸውን ቋንቋ፤ ባህል፤ አኗኗር እና ሌሎች ማህበራዊ እሴቶቻቸውን አጥብቀው በመያዝ ዛሬ ለሚገኘው ትውልድ እያሸጋገሩበት፣ ጥንታዊው ባህላቸውን፣ ቋንቋዎቻቸውን አኗኗራቸውን እና ሌሎች ማህበራዊ እሴቶቻቸውን ያለምንም ሁኔታ ሳይበረዝ በባህላዊ እሴቶቻቸው ክዋኔዎች እስከዛሬ ድረስ ጠብቀው ለትውልድ ሲተላለፍ ከቆዩት ጥቂቶች መካከል ባህላዊ መጠጥ የቦርዴ እና የጭምቦ ምግብ አዘገጃጀት፣ ባህላዊ የትንፋሽ መሣሪያዎች የቡድን አጨዋወት፤ በተለይ በበርታ ዋዛ(ዙምባራ በአረብኛ)፣ በጉሙዝ ቆሚያ፣ ዶሃ(ዋንዛ)፣ ኢዝቤዛና ኢትኮሳ፣ በማኦና ኮሞ ኪያንዛ፣ በሽናሻ ጉጮ፣ ሱጶ የመሳሰሉት የህብረት ዝማሬዎች እንደብሐረሰቦችዋ ባህል አዲስ ምርት በሚቀመስበት፣ የጥጋብ ጊዜ፣ በደቦ ሥራ ጊዜ፣ በደስታና በሐዘን ጊዜ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸው ባህላዊ እሰቶች ናቸው፡፡ይህንን በጥቂቱ እናስቃኝዎት፡፡

ምንጭ 💬 ባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ


Benishangul Gumuz on a bird fly!

Benishangul Gumuz region is built by five nations. They are also Gumuz, Strong, Shinasha and Mao-Komo nations. These will also live together with other people. Western Sudan and North West Sudan, South Oromia region, South Oromia, East Amhara region will be condemned. In the history of its nations, which is based on long-term history, and built together with long-term relationships, in three different ways, in the history of the same age and togetherness, in three years. It is a lucky opportunity to have a wide range of natural currency and pageant land. And the region has many amazing historical, natural and human work places to tourists and abroad. The great Ethiopian Renaissance Hydro Electric Power Dam which is being built as a historical incident is being used as an additional attraction. People in the region are moving their language, culture, lifestyle and other social values to the generation that is found in the region, their ancient culture, their language and other social values without any condition. Preparation, cultural air tools group play, especially in Berta Waza (Zumbara), in Gumuz stand, Doha (Wanza), Ezbeza and Itkosa, Kamo Kianza, Shinasha Gushi, Sushi, the traditional songs that taste new product in the time of marriage, Doha, Doha (wanza) , they are cultural women who give high places during happiness and sadness. Let me make you laugh a little bit.

💬 Ministry of Culture & Tourism-Ethiopia

ያለፉት ምርጥ ጽሑፎች[ኮድ አርም]

ኅዳር 17 ቀን 2000 እስከ መጋቢት 19 ቀን 2002[ኮድ አርም]

(November 27, 2007 to March 28, 2010)

በሱሳ ላይ የአስናፈር ግፈኛ ዘመቻ በ655 ክ.በ. ይታያል።
"ሱሳ (ፋርስኛشوش /ሹሽ/፤ ዕብራይስጥשושן /ሹሻን/፤ ጥንታዊ ግሪክΣέλεύχεια /ሰለውከያ/፤ ሮማይስጥSeleucia ad Eulaeum /ሰለውኪያ አድ ኤውላዩም/) በኢራን32°18922′ ሰሜን ኬክሮስ እና 48°25778′ ምሥራቅ ኬንትሮስ የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው።... ሱሳ በድሮ ጊዜ የኤላም መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ። በዓለሙ ከሁሉ ጥንታዊ ከተሞች አንድ ነው። በኤላምኛ ከተማው ሹሻን ተባለ። በሱመርኛ መዝገቦች ይታወቃል።"

ነሐሴ 12 ቀን 1998 እስከ ኅዳር 17 ቀን 2000[ኮድ አርም]

(August 18, 2006 to November 27, 2007)

የጉግል ዓርማ
"ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።"

ሚያዝያ 16 ቀን እስከ ነሐሴ 12 ቀን 1998[ኮድ አርም]

(24 April 2006 - 18 August 2006)

ጀምበር ከልዩ ቴሌስኮፕ እንደሚታይ
"ፀሐይ በኛ ፈለኮች ጣቢያ መኻል ያለው ኮከብ ነው። ምድር በዟሪ ክበቧ በፀሐይ ምኋር ዙሪያ ዘወትር ትዞራለች። ሌሎቹም ፈለኮች፣ "ጂራታም ከዋክብት"፣ ታላላቅ ድንጋዮችና ያቧራ ደመኖች ሁሉ እንዲሁም ይዞራሉ..."ኅዳር 12 ቀን እስከ ሚያዝያ 16 ቀን 1998[ኮድ አርም]

(21 November 2005 - April 24 2006)

የሜሪላንድ ባንዲራ
"ሜሪላንድ (Maryland) በአሜሪካ የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ..."ነሐሴ 7 ቀን 1997 እስከ ኅዳር 16 ቀን 1998[ኮድ አርም]

(13 August - 25 November 2005)

ብርቱካን በቅርጫት።
"ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና..."ሐምሌ 29 ቀን እስከ ነሐሴ 7 ቀን 1997[ኮድ አርም]

(5 August - 13 August 2005)

የሜዳ ዋዝንቢት
"ዋዝንቢትትኋን አይነት ነው። የፌንጦና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ የረዘሙ አንቴኖችም አሉት። የሚታወቀው በተለይ ስለ ድምጹ ይሆናል..."