Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 7

ከውክፔዲያ
  • ፲፯፻፹፩ ዓ/ም የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
  • ፲፱፻፶ ዓ/ም በኢራቅ የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።