ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 22

ከውክፔዲያ
  • ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - በኢትዮጵያታላቋ ብሪታኒያ ዋና መላክተኛ (‘አምባሳዶር’) አላን ካምቤል (ALAN CAMPBELL ) በአገራቸው ስም፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለምግብ ዋስትና ዓላማ የተዘጋጀውን የ ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሺ ብር (£400,000) የለገሣ ውል ፈረሙ።