Pages for logged out editors learn more
በውክፔዲያ ውስጥ የሚገኙ መጣጥፎች በአስተማማኝ እና የታተሙ ምንጮች ላይ መመሥረት አለባቸው። ከምንጩም በተጨማሪም ደራሲውና አሳታሚው ታማኝ መሆን አለባቸው።