ውክፔዲያ:ዋቢ ምንጭ
Appearance
(ከውክፔዲያ:ዋቢ ምንጮች የተዛወረ)
በውክፔዲያ ውስጥ የሚገኙ መጣጥፎች በአስተማማኝ እና የታተሙ ምንጮች ላይ መመሥረት አለባቸው። ከምንጩም በተጨማሪም ደራሲውና አሳታሚው ታማኝ መሆን አለባቸው።