ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ/የመልመጃ ሠሌዳ
Appearance
እግዛብሄር ሆይ ሀገሬን አደራ በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ለግዛብሄር የታመመን የምትፈውስ ያዘነን የምትረዳ ከፍቅር የማትለየን በመከራ ጊዜ የምታስበን ልኡል እግዛብሄር ሆይ ምስጋና ለአንተ ይሁን አምላኬ ሆይ ከመሞቴ በፍት ማየት የምፈልጋቸው ሁለት ነገሮችን አሉ እነሱም በሀይማኖቴ ፊት የሚቆሙ ጤላቶቸን ድል ነስቸ ሀገሬ ኢትዮዽያን አይቸ ወደ አምላኬ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ድንግል ማሪያም ለዘለአለም ልመናየ ይሁን የማትታይና የማትመረመር ሁሉን የፍጤርሕ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶስ ሀይማኖት ስም ለዘላለም ምስጋናህ ይሁን አሜን