ውክፔዲያ:WikiProjects

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኣንድ ቀን ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) መሬት ላይ አራት መስመሮችን አሰመሩ ከዛም ለባልደረቦቻቸው አነዚህ መስመሮች ስለምን ይመስላቹሃል ሲሉ ጠየቁ ሱሃቦቹም አላህ እና መልእክተኛው ያውቃሉ ሲሉ መለሱላቸዉ። ነብዩ (ሰ.አ.ወ)እንዲህ ሲሉ ቀጠሉ እነዚህ በምድር ላይ መላኢካ ያናገራቸ