ውይይት:ስነ አምክንዮ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሎጂክ ሎጊክ የሚለውን እጂግ ዘርፈ ብዙ የጥናት የትምህርት የያዘ ፍሬ ሃሳብ አምክንዮ የሚለው ትርጉም አይዎክለውም፡፡ የግሪኩን ቃል ብንጠቀም በሳይንስ በኩል ብዙ እናተርፋለን። ግእዝ በዘመኑ ብዙ የላቲን እና የግሪክ ቃላት ድምጹን እየለዎጠ ይጠቀም ነበር፡ ይህ አይነት አሰራር ባለም በሙሉ ይሰራበታል። ከዚህም በተርፈ ለወጣቱ ትውልድ ይህ ቃል እንግዳ አይደለም ሃስብ ነው ያቀረብኩት፡፡