ውይይት:አልባኒያ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

አልባኒያ ወይስ ኣልቤንያ ነው ትክክሉ?

ኣበራ ````


በጉግል ፍለጋ መሠረት፦

  • አልባኒያ - 724 hits
  • ኣልቤኒያ - 0 hits

ደግሞ፦

  • አልቤኒያ - 2 hits (ከ ዋርካ)
  • ኣልባኒያ - 2 (ትግርኛ)
  • አልባንያ - 28 hits
  • አልቤንያ - 2 (ዋርካ)
  • ኣልቤንያ - 0
  • ኣልባንያ - 5 (ትግርኛ)

ከልሳናት «አልቤኒያ» የሚለው አጠራር የሚገኝ በእንግሊዝኛ ብቻ ነው። ምክንያቱም በ15ኛ ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ያሕል የደረሰው ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ ነው። (በዚህም ሳቢያ የዕብራይስጥ ቃል አጠራር «አሜን» በእንግሊዝኛ «ኤመን»፤ እንዲሁም የ«ክሪስት» (ክርስቶስ) አጠራር «ክራይስት» ሆነ!) በሌሎቹ ቋንቋዎች ግን ድምጹ እንደ «አልባኒያ» ይመስላል። ነገር ግን በአልባንኛ እራሱ ግን የአገሩ ስም «ሽኪፕሪያ» ይባላል። ክብሮች፣ ፈቃደ 141.152.29.74 01:25, 21 ሰፕቴምበር 2008 (UTC)