ውይይት:ኬቲ ፔሪ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የማጥፋት ጥያቄ[ኮድ አርም]

ይቺ ዘፋኝ የመረንንነት ሃዋርያ እና የመረንንነት አራያ ከመሆንዋ በቀር ምንም ታዋቂነት የላትም። Til Eulenspiegel (talk) 10:53, 14 ሜይ 2016 (UTC)Reply[reply]

ጽሑፉን ለማጥፋት ይህ በቂ ምክንያት ነው ብዬ አላምንም። እዚህ ጋር ከተዘረዘሩት ውስጥ የተጣሰ ነገር ያለ አይመስለኝም። Kidus (talk) 17:27, 14 ሜይ 2016 (UTC)Reply[reply]
ነገሩ ስለ ታዋቂነቷ ነበር፤ በአንዳንድ አገር ታዋቂ ስም ቢኖራት ግን ጽሑፉ ማንነቷን ለመግለጽ ምናልባት ይረዳል፤ የሚጤስን ጥዋፍ ክር እንደ መታገስ ነው! Til Eulenspiegel (talk) 21:35, 14 ሜይ 2016 (UTC)Reply[reply]