ዛፖሪዝሂያ
Appearance
ዛፖሪዝሂያ (Запоріжжя) ይህ በደቡብ ዩክሬን ውስጥ ያለ ከተማ ነው።
| ዛፖሪዝሂያ | |
| ከፍታ | 86 |
| የሕዝብ ብዛት | |
| • አጠቃላይ | 500 000 |
| ድረ ገጽ | https://zp.gov.ua/ |

የመጀመሪያው የ ዛፖሮዝሂያን ሲች ማዕከል እዚህ ላይ ነበር, ለዚህም ነው ከተማዋ በዩክሬን ሰዎች የተቀደሰች ናት [1]
በ 2026 ከተማዋ ከግንባር መስመር 20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች እና በሩሲያ የመያዙ አደጋ ተጋርጦባታል።