የሌት ወፍ

ከውክፔዲያ
የተለያዩ የሌት ወፍ ዝርያዎች

የሌት ወፍ (Chiroptera) ከአጥቢ እንስሳት መሃል በተፈጥሮ በረራ የሚችል ብቸኛ አስተኔ ነው። እንደ አይጥ ትንሽ ይመስላል እንጂ ወፍ አይደለም።