የሰማይ ስባሪ

ከውክፔዲያ

የሰማይ ስባሪአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ግዙፍ፣ ትልቅ።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ ወፍሮ የሰማይ ስባሪ አክሏል።