የስነቃል ተግባራት

ከውክፔዲያ

የስነ ቃል ተግባራት የሚባሉት በዋናነት አምስት ናቸው። እነርሱም የመትከልና የማጠናከር ተግባር ፣የማስተማር ተግባር ፣የማምለጥ ተግባር ፣የመግታት/የመቆጣጠር ተግባር እና የመግለጥ ተግባር ናቸው። የመትከል ተግባሩን ስናይ ማህበረሰቡ የሚፈልጋቸው ነገሮች እንዲቆዩ የሚያደርግ የስነቃል ጥርቅም ነው ።