የሸክላ ማጫወቻ
Appearance
የሸክላ ማጫወቻ በቀድሞው ክፍለ ዘመን አይነተኛ የሙዚቃ ወይም ድምጽ ማጫወቻ ዘዴ ነበር።
መጀመርያ በ1870 ዓም በአሜሪካዊው ቶማስ ኤዲሶን ተፈጥሮ «ፎኖግራፍ» ሲባል ድምጹ የተቀረጸበት በሰም ወረቀት ላይ ነበር። በጊዜ ላይ አሠራሩ በጣም ተሻሽሎ ድምጾች በሙዚቃ ሸክላ ላይ ይቀረጹ ነበር።
ከ1980ዎቹ ጀምሮ ግን አዳዲስ ፈጠራዎች እንደ ካሴት ወይም ሲዲ ተገኝተው የሸክላ ማጫወቻ ጥቅም በአሁኑ ሰዓት እጅግ ተቀንሷል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |