የበዓላት ቀኖች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የህዝብ በዓላት በኢትዮጵያ
ቀን የበዓሉ ስም አስተያየት
መስከረም 1 እንቁጣጣሽ  
መስከረም 16 መስቀል  
ታኅሣሥ 24 ኢድ አል ፈጥር ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
ታኅሣሥ 29 ገና  
ታኅሣሥ 22 ኢድ አል አደሃ ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
ጥር 11 ጥምቀት  
የካቲት 23 የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል  
መጋቢት 22 መውሊድ (የነብዩ መሃመድ የልደት ቀን) ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
መጋቢት 28 ስቅለት ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
መጋቢት 30 ትንሳዔ (ፋሲካ) ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
ሚያዝያ 26 የጀግኖች አርበኞች መታሰቢያ ቀን  
ግንቦት 20 ደርግ የወደቀበት ቀን