የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች
Appearance
የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች በየአገሩ ይለያያሉ። የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ብዙዎቹ አገራት ለመግባት፣ አስቀድሞ ከዚያው አገር ኤምባሲ ወይም ቆንስላ በፓስፖርት ውስጥ የቪዛ (መግቢያ ፈቃድ) ማሕተም ማግኘት አስፈላጊነት ነው። ሆኖም አንዳንድ አገር ያለ ምንም ቪዛ ሂደት ኢትዮጵያውያን ለተወሰነ ጊዜ እንዲጎብኙ ይፈቅዳል፣ እንዲሁም አንዳንድ አገር ኢትዮጵያውያን እዚያ በደረሱበት ጊዜ የመግቢያ ፈቃድ ይሰጣል። (ቪሳ ባያስፈልግም ፓስፖርት ለዜግነት ማስረጃ ሰነድ አይነተኛ ነው።)
(ማስታወሻ - መስፈርቶቹ እንደ መንግሥታት በቶሎ ሊቀየሩ ይቻላል።)
- ኬንያ - ለ3 ወር ያለ ቪሳ መጎብኘት ለኢትዮጵያውያን ይፈቀዳል
- ሃይቲ - ለ3 ወር " " " "
- ሴኔጋል - ለ3 ወር " " " "
- ቤኒን - ለ90 ቀን " " " "
- ሴይንት ቪንሰንትና ግሬናዲንስ - ለ30 ቀን " " " "
- ሲንጋፖር - ለ30 ቀን " " " "
- የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች - ለ30 ቀን " " " "
- ፊሊፒንስ - ለ30 ቀን " " " "
- ዶመኒካ - ለ21 ቀን " " " "
- ኩክ ደሴቶች - ለ31 ቀን ያለ ቪሳ መጎብኘት ለኢትዮጵያውያን ይፈቀዳል
- ኒዌ - ለ30 ቀን " " " "
- ፕትኬርን ደሴቶች - ለ14 ቀን " " " "፤ ($35 አሜሪካዊ ዶላር ክፍያ አለ።)
- ቱርክስና ከይኮስ ደሴቶች - 90 ቀን (የአሜሪካ፣ ካናዳ ወይም ዩናይትድ ኪንግደም ቪዛ ግን አስፈላጊ ነው።)
- ስሜን ቆጵሮስ - ያለ ቪሳ መጎብኘት ለኢትዮጵያውያን ይፈቀዳል።
- ፍልስጤም - " " " " ፤ (በመርከብ መድረስ ግን አይፈቀድም)
- ትራንስኒስትሪያ - " " " " ፣ (ሆኖም በትራንስኒስትሪያ ከ24 ሰአት በላይ ለመቆየት ምዝገባ ያስፈልጋል።)
- ደቡብ ኦሤትያ - " " " " (የሩስያ ቪሳ እና ፫ ቀን ቅድሚያ ማስታወቂያ ግን ያስፈልጋሉ)
እነዚህን አገራት ከመግባት በፊት ቪሳ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም። ሌሎች አገራት ሁሉ ግን ከመግባት አስቀድሞ ቪሳ ማግኘት አስፈላጊነት ነው።
- ኮሞሮስ
- ካቦ ቨርዴ
- ጂቡቲ
- ኡጋንዳ
- ሞሪታኒያ
- ደቡብ ሱዳን
- ማዳጋስካር (የ90 ቀን ጉብኝት ቪሳ)
- ቦሊቪያ (የ90 ቀን " ")
- ጊኔ-ቢሳው (የ90 ቀን " ")
- ኒካራጓ (የ90 ቀን " ")
- ሞሪሸስ (የ60 ቀን " ")
- ታጂኪስታን (የ45 ቀን " ")
- ሰይንት ሉሻ 6 ሳምንት " "
- ርዋንዳ (የ30 ቀን " ")
- ሞዛምቢክ (የ30 ቀን " ")
- ጋና (የ30 ቀን " ")
- ካምቦዲያ
- ላዎስ (የ30 ቀን " ")
- ምሥራቅ ቲሞር (የ30 ቀን " ")
- ታይላንድ (የ15 ቀን " ")
- ኢራን (የ15 ቀን " ")
- ቶጎ (የ7 ቀን " ")
- ሳሞአ - ለ60 ቀን " " " "
- ሲሸልስ - ለ3 ወር " " " "
- ቱቫሉ - ለ1 ወር " " " "
- ማልዲቭስ - ለ30 ቀን " " " "
- ፓላው - ለ30 ቀን " " " "
- ስሪ ላንካ
እነዚህን ጥገኛ አገራት ከመግባት በፊት ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪሳ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም።
- ሶማሊላንድ (የ30 ቀን ጉብኝት ቪሳ በደረሱበት ጊዜ ለ30 አሜሪካዊ ዶላር ይሠጣል።)
- ጂዮርጂያ bbgbgbb
- አንቲጋ እና ባርቡዳ
- [[አውስትራሊያ
Awustralia]]vbfb
- ጋቦን
- ሌሶቶvb
- ኳታ
- [[ኪርጊዝስታንv
- ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ
- ኮሎምቢያ
v
(አዘርባይጃን - የአርጻኽ (ናጎርኖ-ካራባኽ) ቪዛ ቢኖር ኖሮ ለማንም ሰው መግባት ለዘላለም ይከለክላል።)