የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር

ከውክፔዲያ

ማስታወሻ፦ ከ400 ዓ.ም. አስቀድሞ የነበሩት የአይርላንድ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም።

የጥንት ዘመን ዘሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ማየ አይህ ዘመን፣ ቢጥ የሚባል የኖኅ ልጅ ከ52 ሌሎች ጋር የጥፋትን ውኃ ለማምለጥ ወደ አይርላንድ እንደ መጣ፣ ሁላቸውም ግን እንደ ተሰመጡ ይባላል።
  • ማጎግ ተወላጅ ፓርጦሎን በ2284 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። 30 አመት ከነገሠ በኋላ፣ ወገኑም ሁሉ ከ300 ዓመት በኋላ በጨነፈር ሞቱ። አይርላንድ ከዚያ ለ30 አመት ባድማ ነበረች።
  • የፓርጦሎን ዘመድ ነመድ በ1954 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። ከ9 አመት በኋላ ሞቶ ልጆቹ ለ207 አመት ለፎሞራውያን ሲገዙ ቆይተው አንዱ ነገድ ወደ ግሪክ አገር ሸሽተው ከሌላ 200 ዓመት በኋላ ፊር ቦልግ ተብለው ወደ አይርላንድ ተመለሡ ።

የፊር ቦልግ ነገድ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዘመን ዓክልበ.
ስላንጋ 1538-1536
ሩድራይግ 1536-1534
ጋን እና ጌናን 1534-1530
ሴንጋን 1530-1525
ፍያካ ኬንፊናን 1525-1520
ሪናል 1520-1515
ፎድብገን 1515-1511
ዮካይድ ማክ ኤይርክ 1511-1501

የቱዋጣ ዴ ዳናን ነገድ (1501-1305 ዓክልበ.)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዘመን ዓክልበ.
ብሬስ 1501-1494
ኑዋዳ 1494-1474
ሉግ 1474-1434
ዮካይድ ኦላጣይር 1434-1354
ዴልባኤጥ 1354-1344
ፍያካ ማክ ዴልባኤጥ 1344-1334
ማክ ኲልማክ ኬክት እና ማክ ግሬን 1334-1305

ሚሌሲያን ነገድ (1305 ዓክልበ.-118 ዓ.ም.[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዘመን
ኤቤር ፊን እና ኤሪሞን 1305 ዓክልበ.
ኤሪሞን 1305-1293
ሙዊምኔ፣ ሉዊግኔ እና ላይግኔ 1293-1290
ኤር፣ ኦርባ፣ ፌሮን እና ፌርግና 1290
ኢሪኤል ፋይድ 1290-1280
ኤጥሪኤል 1280-1260
ኮንማኤል 1260-1230
ቲገርንማስ 1230-1153
ዮካይድ ኤትጉዳክ 1153-1149
ከርምና ፊን እና ሶባይርኬ 1149-1109
ዮካይድ ፋይባር ግላስ 1109-1089
ፍያኩ ላብራይኔ 1089-1069
ዮኩ ሙሙ 1069-1049
ዌንጉስ ኦልሙካይድ 1049-1022
ኤና አይርዴክ 1022-995
ሮጤክታይድ ማክ ማይን 995-970
ሴትና አይርት 970-965
ፍያኩ ፊንስኮጣክ 965-945
ሙዊኔሞን 945-940
ፋይልደርግዶይት 940-930
ኦሎም ፎትላ 930-890
ፊናክታ 890-870
ስላኖል 870-853
ጌዴ ኦልጎጣክ 853-835
ፍያኩ ፊንዶይልኬስ 835-815
ቤርንጋል 815-803
አይሊል ማክ ስላኑዊል 803-790
ሲርና ሳይግላክ 790-769
ሮጠክታይድ ሮጣ 769-762
ኤሊም ኦልፊኔክታ 762-761
ጊያልካድ 761-752
አርት ኢምሌክ 752-740
ኑዋዱ ፊን ፋይል 740-700
ብሬስ ሪ 700-691
ዮኩ አፕጣክ 691-690
ፊን ማክ ብላጣ 690-670
ሴትና ኢናራይድ 670-650
ሲዮሞን ብሬክ 650-644
ዱዊ ፊን 644-634
ሙዊሬዳክ ቦልግራክ 634-633
ኤና ዴርግ 633-621
ሉጋይድ ኢያርዶን 621-612
ሲርላም 612-605
ዮኩ ዋይርኬስ 605-593
ዮኩ ፊያድሙዊኔ እና ኮናይንግ ቤኬክላክ 593-588
ሉጋይድ ላምዴርግ እና ኮናይንግ ቤኬክላክ 588-582
ኮናይንግ ቤኬክላክ (ለብቻ) 582-572
አርት ማክ ሉግዳክ 572-566
ፊያኩ ቶልግራክ -
አይሊል ፊን 566-557
ዮኩ ማክ አይሌላ 557-550
አይርጌትማር 550-520
ዱዊ ላድራክ 520-510
ሉጋይድ ላይግዴክ 510-503
አይድ ሩዋድ 503-496
ዲጦርባ 496-489
ኪምባኤጥ 489-482
አኤድ ሩዋድ (2ኛ ጊዜ) 482-475
ዲጦርባ (2ኛ ጊዜ) 475-468
ኪምባኤጥ (2ኛ ጊዜ) 468-461
አኤድ ሩዋድ (3ኛ ጊዜ) 461-454
ዲጦርባ (3ኛ ጊዜ) 454-447
ኪምባኤጥ (3ኛ ጊዜ) 447-440
ኪምባኤጥ እና ንግሥት ማካ ሞንግ ሩዋድ 440-433
ማካ ሞንግ ሩዋድ (ለብቻ) 433-426
ሬክታይድ ሪግዴርግ 426-406
ኡጋይኔ ሞር 406-366
ቦድብካድ 366
ሎኤጋይሬ ሎርክ 366-364
ኮብጣክ ኮኤል ብሬግ 364-314
ላብራይድ ሎይንግሴክ 314-295
መይልጌ ሞልብጣክ 295-278
ሙግ ኮርብ 278-272
ዌንጉስ ኦሎም 272-255
ኢሬሬዮ 255-248
ፌር ኮርብ 248-239
ኮንላ ካኤም 239-232
አይሊል ካይስፍያክላክ 232-207
አዳማይር 207-202
ዮካይድ አይልትሌጣን 202-193
ፌርጉስ ፎርታማይል 193-184
ዌንጉስ ቱዊርሜክ ቴምራክ 184-144
ኮናል ኮላምራክ 144-142
ኒያ ሴጋማይን 142-135
ኤና አይግኔክ 135-115
ክሪምጣን ኮስክራክ 115-111
ሩድራይጌ ማክ ሲጥሪጊ 111-81
ፊናት ማር 81-78
ብሬሳል ቦ-ዲባድ 78-67
ሉጋይድ ሉዋይግኔ 67-52
ኮንጋል ክላይሪንግኔክ 52-37
ዱዊ ዳልታ ዴዳድ 37-27
ፋክትና ፋጣክ 27-11
ዮኩ ፈይድሌክ 11 ዓክልበ.-1 ዓ.ም.
ዮኩ አይሬም 1-16 ዓም
ኤቴርስኬል 16-21 ዓም
ኑዋዱ ኔክት 21-22 ዓም
ኮናይሬ ሞር 22-36 ዓም
(ንጉሥ አልነበረም) 36-41 ዓ.ም.
ሉጋይድ ሪያብ ንዴርግ 41-67 ዓ.ም.
ኮንኮባር አብራዱዋድ 67-68 ዓ.ም.
ክሪምጣን ኒያ ናይር 68- 81 ዓ.ም.
ካይርብሬ ኪንካይት 81-86 ዓ.ም.
ፌራዳክ ፊንፌክትናክ 86-108 ዓም
ፍያታክ ፊን 96-109 ዓም
ፍያካ ፊንፎላይድ 102-118 ዓም
ኤሊም ማክ ኮንራክ 109-118 ዓም

የጎይደል ነገድ (118-832 ዓ.ም.)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሊቃውንት ስምምነት ታሪካዊ ሆነው የተቆጠሩት ነገሥታት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ መጻሕፍት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአይርላንድ ነገስታት ልማዶችን ስለ ማስማማት Archived ሜይ 26, 2014 at the Wayback Machine (እንግሊዝኛ)