የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ
Appearance
(ከየኢትዮጵያ ባንዲራ የተዛወረ)
|
|
|
| ምጥጥን | 1፡2 |
| የተፈጠረበት ዓመት | ጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓ.ም. |
| የቀለም ድርድር | ወደ ጎን የተሰመሩ፤ ከላይ ወደ ታች አረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ |
ኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአገሪቱ ውስጥ አለ
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ እንዲሁም ሰማያዊ ኮከብ ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ሰማያዊ ኮከብ የሰዎች እኩልነትን የሚያመለክት ነወ
የኢትዮጵያ ስንደቅ ዓላማ ኣረንጓዴ ቢጫና ቀይ ነው። ኣረንጓድዌውም ደማቅ ሲሆን ኣንዳንድ ገዥዎች ሌሎች ነገሮች በተለይ መካክሉ ላይ ጨማምረውበታል። M
- አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ባንዲራ ከመፈጠሩ በፊት ኢትዮጵያ ባለ ሶስት ቀለም ፔናኖች አውርዳለች። ቀይ ከዚያ በላይ ነበር.
- ባንዲራ ከይሁዳ አንበሳ ጋር (1897-1975)። በራስተፈሪ እንቅስቃሴ እና ለሃይለስላሴ ታማኝ በሆኑ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆኖ ቆይቷል።
- The official flag under the Derg (1975-1987), essentially the Imperial flag without the lion. It was seen more than the state flag.
- The state flag under the Derg (1975-1987). Rarely seen, and a forerunner to the flag introduced in 1987.
- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰንደቅ ዓላማ (1987እ.ኤ.አ.-1991እ.ኤ.አ.)
- The flag from 1991 to 1996. It is the same as the 1975-1987 official flag, except for the ratio. It is still widely seen today.[ዋቢ መጻሕፍት ያስፈልገዋል]
- The flag from 1996 to August 2009. Its central disc is smaller than in the current flag.
- The current flag
