Jump to content

ካልስ

ከውክፔዲያ
(ከየእግር ሹራብ የተዛወረ)
በእጅ የተዘጋጀ ካልስ

ካልስ ወይም የእግር ሹራብእግር ላይ የሚለበስ የልብስ አይነት ነው። እግር በከፍተኛ መጠን ላብ ከሚያመነጩ የሰውነት ክፍሎች ይመደባል (በቀን እስከ 568.26 ሳ.ሜ ኩብላብ ሊያመነጭ ይችላል)። ካልሶች ይህንን ላብ በመምጠጥ ወደ ደረቁ ወይም ንፋስ ሊወስደው ወደሚችል ቦታ ያሰራጩታል።