የእግር በስብስ
Jump to navigation
Jump to search
የእግር በስብስ በሽታ በበስብስ ሕዋስ መዘዝ የሚመጣ ነው። የእግር በስብስ የበሽተኛውን እግር የሚያበሰብስ እና የሚያቆስል ሲሆን በሚፈጠረው የእግር ጠረን የበሽተኛውን ሥነ-ልቦና አና የሕብረተሰቡን ጤና ያውካል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |