የካቲት ፲

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የካቲት ፲፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፭ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፭ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፯፻፴፮ ዓ/ም - ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ (ስመ መንግሥት፤ ብርሃን ሰገድ) ከጳጳሱ አባ ዮሐንስ እና ከ እጨጌ ኤውስጣቴዎስ ጋር ሆነው አንድ የሶርያ ተወላጅ ነጋዴ በሐሰት ጳጳሱ እኔ ነኝ እያለ ብዙ ሰዎችን በማሳሳቱ አስረው ወደአገሩ አባረሩት።
  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - በጋቦን የተከሰተው መፈንቅለ መንግሥት ፕሬዚደንት ሌዮን ምባን ከሥልጣን አስወረደ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ