የካቲት ፯

ከውክፔዲያ
(ከየካቲት 7 የተዛወረ)

የካቲት ፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፶፯ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፰ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፶፩ ዓ/ም - በሰሜን ምዕራብ የአሜሪካ ኅብረት የምትገኘው የኦሪጎን ግዛት ፴፫ ኛዋ የኅብረቱ አባል ሆነች
  • ፲፱፻፬ ዓ/ም - በደቡብ ምዕራብ የአሜሪካ ኅብረት የምትገኘው የአሪዞና ግዛት ፵፰ ኛዋ የኅብረቱ አባል ሆነች
  • ፲፱፻፲፮ ዓ/ም - ‘የዓለም አቀፍ የንግድ ሒሣብ መሣሪያዎች ድርጅት’ (IBM) ተመሠረተ።
  • ፲፱፻፴፰ ዓ/ም በዓለም የመጀመሪያው ሁለ-ገብ መቀምር (Electronic Numerical Integrator And Computer) ወይም ኮምፕዩተር ይፋ ተደረገ።


ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ