Jump to content

የኬንያ ሰንደቅ ዓላማ

ከውክፔዲያ
(ከየኬንያ ባንዲራ የተዛወረ)

የኬንያ ሰንደቅ ዓላማ

ምጥጥን 2፡3
የተፈጠረበት ዓመት ዲሴምበር 12፣1963 እ.ኤ.አ.
የቀለም ድርድር ወደ ጎን በነጭ ተከፋፍለው የተሰመሩ ጥቁር
ቀይ እና
አረንጓዴ መስመሮች፣ መካከል ላይ ሁለት የተጣመሩ ጦሮች ከማሳይ ጋሻ ኋላ