የኮሶ ጥገኛ ትል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የኮሶ ጥገኛ ትል
Classification and external resources
Echinococcus Life Cycle.png
'የኮሶ ጥገኛ ትል የህይወት ዑደት (ለማሳደግ ይጠቁሙ)
ICD-10 B67
ICD-9 122.4, 122
DiseasesDB 4048
eMedicine med/629 መለጠፊያ:EMedicine2
Patient UK የኮሶ ጥገኛ ትል
MeSH D004443


የኮሶ ጥገኛ ትል , ይጠራልየኮሶ ጥገኛ ትል በሽታሀይዳቲዶሲስ, ወይም የኮሶ ጥገኛ ትል በሽታ፣ነው is a ጥገኛ ትል በሽታ የየኮሶ ትል የ ኮሶ ጥገኛ ትል አይነት. ሰዎች ሁለት አይነት በሽታዎች ይይዛቸዋል፣ እጭ የኮሶ ጥገኛ ትልና ያደገ የኮሶ ጥገኛ ትል. እምብዛም ያልተለመዱ ሁለት አይነት የኮሶ ጥገኛ ትሎች አሉ፡፡ እነርሱም ፖሊሳይስቲክና ዩኒሳይስቲክ ጥገኛ ትሎች ይሰኛሉ፡፡ በሽታው ምንም ምልክት ሳያሳይ እስከ አንድ አመት ሊቆይ ይችላል፡፡. ምልክቶችና ጠቋሚዎች እንደ እጩ አቀማመጥና መጠኑ ይወሰናል፡፡. ያደገው የኮሶ ጥገኛ ትል በሽታ በአብዛኛው ጉበት ላይ የሚጀምር ሲሆን ሆኖም ግን ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ማለትም ወደ ሳንባ ወይም ወደ ጭንቅላት ይስፋፋል፡፡ ጉበት ሲጎዳ ሰዎች  የጀርባ ህመም, የክብደት መቀነስ፣ ይቀየራል የቆዳ መገርጣትና አይን ቢጫ መሆን. የሳንባ በሽታ ለደረት ስቃይ መንስኤ ሊሆን ይችላል፣ የትንፋሽ ማጠር ና ጉንፋን፡፡ <<<<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014>You must specify title = and url = when using {{cite web}}."".</ማጣቀሻ>

<!—መንስዔ -->  በሽታው የሚሰፋፋው የጥገኛ ትሉን እንቁላል የያዘ ምግብ ወይም ውሀ ወይም በጥገኛ ትሉ ከተለከፈ እንስሳ ጋር ንክኪ ሲኖር ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/> እንቁላሉ በጥገኛ ትሉ የተበከለን ስጋ በበሉ እንስሳት በሚያወጡት ቆሻሻ ላይ ይታያል፡፡<ማጣቀሻ ስም=CDC2013>You must specify title = and url = when using {{cite web}}."".</ማጣቀሻ>  በአብዛኛው የሚጠቁ እንስሳት፣ውሻ፣ ቀበሮዎች ናቸው፡፡<<ማጣቀሻ ስም=CDC2013/> እነዚህ እንስሳት በበሽታው ሊለከፉ የሚችሉት እጭ የያዘውን በግ ወይም አይጦች አካላትመብላት አለባቸው፡፡<ማጣቀሻ ስም=CDC2013/> በሰዎች ላይ ሊከሰት የሚችለው የበሽታ አይነት የሚወሰነው ህመሙን በሚያመጡት  Echinococcus አይነት ነው፡፡ ምርመራው በአብዛኛው የሚካሄደው በአልትራሳውንድ  በኮምፒውተር ቶሞግራፊ (ሲቲ) ወይም ማግኔቲክ ሪዞናንስ ምስል (MRI)ን መጠቀም ይቻላል፡፡ የደም ምርመራ ጥገኛውን ለመከላከልአንቲቦዲስይፈልጋል፣ እንዲሁም   ጥገና ሊጠቅም ይችላል፡፡.<<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/>

  የጥገኛ ትሉ በሽታን በበሽታው የተያዙትን ውሾች በማከምና በጎችን ክትባት በመስጠት መከላከል ይቻላል፡፡  ማዳን በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ የጥገኛ ትሉ በሽታ በህክምናው አማካይነት ሊዳከም ይችላል፡፡<--<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/> ይህ አይነት በሽታ አልፎ አልፎ ሊከሰት ይችላል፡፡<ማጣቀሻ ስም=CDCTx2013>You must specify title = and url = when using {{cite web}}."". CDC.</ማጣቀሻ> አልቬኦላር አይነቱ ከመድሀኒቱ በኋላ ቀዶ ጥገና ያስፈልገዋል፡፡<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/> የምንጠቀመው መድሀኒት  አልቤንዳዞል ለአመታት ሊፈለግ ይችላል፡፡<<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/ማጣቀሻ ስም=CDCTx2013/> አልቬኦላር አይነት በሽታ ለሞት ሊያጋልጥ ይችላል፡፡<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/>

በሽታው በአለም ውስጥ በብዙ ቦታዎች ይከሰታል እናም በአሁኑ ወቅት አንድ ሚሊዮን ህዝብ ተጠቂ ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት 2014/>  በደቡብ አሜሪካ፣አፍሪካና ኤስያ በተወሰኑ ቦታዎች እስከ 10% የሚሆነው ህዝብ ተጎጂ ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=የአለም ጤና ድርጅት2014/> እስከ 2010 1200 ሰዎች ምክንያት ሆኗል ፤ በርግጥ ከ1990 ከነበረው 2000 ሰዎች ምክንያት የነበር ቢሆንም፡፡<ማጣቀሻ ስም=Loz2012>መለጠፊያ:ይጥቀሱ መጽሄት</ማጣቀሻ> The economic የበሽታው ኢኮኖሚያዊ ወጭው በአመት ውስጥ ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡  ሌሎች እንስሳትን እንደ አሳማ፣ ላሞችና ፈረሶችን ያጠቃል፡፡<ማጣቀሻ ስም =የአለም ጤና ድርጅት2014/>

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

<ማጣቀሻ />