የዋልታ ድብ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የዋልታ ድብ በበረዶ አገር
የዋልታ ድብ መናኸሪያ

የዋልታ ድብ Ursus Maritimus በስሜን ዋልታ አካባቢ የሚገኝ በተለይ በአርክቲክ ውቅያኖስ በረዶ ላይ ለመኖር የተዘጋጀ ነጭ የድብ ወገን ዝርያ ነው።