የዓፄ ሠርፀ ድንግል ዜና መዋዕል

ከውክፔዲያ

የዓፄ ሠርፀ ድንግል ዜና መዋዕል (ማለቱ ታሪክ፡ ንጉሠ፡ ሠርፀ፡ ድንግል) በንጉሱ ሠርፀ ድንግል ዘመን በግዕዝ እንደተጻፈና በኮንቲ ሮሲኒ ወደ ጣሊያንኛ እንደተተረጎመ ፣ በጣሊያን አገር እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ የአጼ ሚናስ ልጅ የነበሩትን የአጼ ሠርፀ ድንግልን ዘመን ያትታል ።

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በግዕዝ ማንበብ ይችላላሉ
የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [2] በመጫን የመጽሕፉን ሙሉ ገጾች ማንበብ ይችላሉ