Pages for logged out editors learn more
የጃፓን ባሕር የተባለው ከጃፓን፣ ኮርያና ሩስያ (ሳይቤሪያ) መካከል የሚገኝ ባህር ነው።
በአለም ዙሪያ ከኮርያ በስተቀር «የጃፓን ባሕር» ይባላል። በደቡብ ኮሪያ፣ «የምሥራቅ ባሕር» ይባላል። በስሜን ኮሪያ፣ «የኮሪያ ምሥራቅ ባሕር» ይባላል።