Jump to content

የ ጥቁር አካል ጨረራ

ከውክፔዲያ

የ ጥቁር አካል ጨረራ የምንለው በ ሙቀት አማካኝንት የሚፈጠር ኤሌክትሮ መግኔጢሳዊ ጨረራ ሲሆን የሚፈጠረውም የ ቴርሞ ዳይናሚክስ እኩለታ ለመፍጠር ነው ይህም የሚሆነው በ ጥቁር አካል ላር ጭምር ነው ከዚህም ባለፈ መጠኑ የሚወሰነው በሙቀት መጠን ብቻ ነው እንድሁም ያለ ማቆሚያ ነው ጨረሩን የሚለቀው።

ይህ የ ብላክ ቦድይ ኩርቭ ነው ሙቀቱ በቀንሰ ቁጥር የ ጨረራው መጠን እየቀነሰ ይሄዳል ለምሳለ የተጠቀሰው የ ራይ ላይ እና ጅንስ ህግ ላይ የ አልትራ ቫዮሌት ጨረር ጣጣ ነው።

አለማት እና ከዋክብት በአጥቃላይ ከ አካባብያቸው ጋር ሙቀታዊ እኩለታ ወይንም ደግሞ ጥሩ የሚባሉ የ ጥቁር አካል ባይሆኑ እንኳን የ ሚለቁት የ ሃይል መጠን በጥቁር አካል ጨረራ በአግባቡ ይገለጻል።[1]

የ ጥቁር አካልን መጀመሪያ የተጠቀመው ሰው ጉስታቭ ክሪቾፍ የተባለ ፒሲስት ነው እሱም በ 1960 እንደ ኢሮፓውያን አቆጣጥር ነው ሌሎችም ስሞቹ ሙቀታዊ ጨረራ የመሳሰሉት ናቸው።

  1. ^ 1. Loudon 2000, Chapter 1.