ዩናይትድ ኪንግደም
|
United Kingdom of Great Britain and Northern Ireland |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | ለንደን |
|||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
| መንግሥት ንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ዳግማዊት ኤልሣቤጥ ዴቪድ ካሜሮን |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
244,820 (79ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | ፓውንድ | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +44 | |||||
ዩናይትድ ኪንግደም (ማለት «የተባበረው ግዛት») በተለመደው እንግሊዝ አገር ሲባል፣ እንዲያውም «እንግሊዝ አገር» (ወይም ደግሞ «ኢንግላንድ» ወይም «አንግልጣር») ከዩናይትድ ኪንግደም ዋና ክፍላገሮች አንዱ ብቻ ነው። ሌሎቹም፦
ናቸው። ከነዚህም እንግሊዝ፣ ስኮትላንድና ዌልስ አብረው «ታላቋ ብሪታንያ» የምትባል ደሴት ናቸው። ከ1699 ዓ.ም. (1707 እ.ኤ.አ.) አስቀድሞ፣ እንግሊዝና ስኮትላንድ የተለያዩ ንጉዛት ነበሩ። ከ1595 ዓ.ም. ጀምሮ ግን 2ቱ አገራት አንድ ንጉሥ ነበራቸውና በ1699 በመዋሐዳቸው አንድ ላይ «ዩናይትድ ኪንግደም» ሆነዋል።
| በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
|
ምሥራቃዊ አውሮፓ - ቤላሩስ|ቡልጋሪያ|ሞልዶቫ|ሮማንያ|ሩሲያ|ዩክሬን |
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ! |