ያሁ
(ከያሁ! የተዛወረ)
ኢንዱስትሪ | ኢንተርኔት |
---|---|
ገቢ | $5.257 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.) |
ቅርንጫፎች | {{{ድህረገፅ}}} |
ያሁ (yahoo) በአሜሪካ የሚገኝ የኮምፕዩተር አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት ነው። የያሁ ኢ-ሜይል፣ ያሁ ዌብሳይት ማውጫ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከስታንፎርድ በተመረቁት ዴቪድ ፊሎ እና ጄሪ ያንግ በጃንዩዌሪ 1994 እ.ኤ.አ. ነው የተመሠረተው። የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሰኒቬል፥ ካሊፎርኒያ ይገኛል።
እንደ አሌክሳ ኢንተርኔት እና ኔትክራፍት ዓይነት የኢንተርኔት አጠቃቀምን የሚመዘግቡ ድርጅቶች በኩል፣ ያሁ ከ400 ሚሊዮን በላይ የሆኑ ሰዎች የሚጎበኙት ሲሆን፣ ይህም በኢንተርኔት ከሚጎበኙ ዌብሳይቶች አንደኛ ያደርገዋል።