ይቺ ጎንበስ ጎንበስ አንድም ለመፍሳት አንድም እቃ ለማንሳት

ከውክፔዲያ

ይቺ ጎንበስ ጎንበስ አንድም ለመፍሳት አንድም እቃ ለማንሳትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ይቺ ጎንበስ ጎንበስ አንድም ለመፍሳት አንድም እቃ ለማንሳትአማርኛ ምሳሌ ነው። "ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ እያሉ እንደነቁ ያስባሉ" (አሕመዲን ጀበል) ካለፈው የቀጠለ ክፍል 7 ወጣቱን (ሙስሊሙን) ተመልከቱ የማንበብ ባህሉ ሞቷል በሕይወት ዘመኑ አንድ መጽሐፍ ያላነበበ ሁሉ አለ። ሙስሊሙ የ "ኢቅራ" (አንብብ) ህዝብ እንዳልሆነ ሁላ ሁኔታው ያሳዝናል ማንበብ አይወድም ስለማያነብና ስለማይከታተል በዙርያ እየተከናወኑ ስላሉ ድርገቶች ሁሉ መረጃ የለውም በአንድ ወቅት የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር የነበረው ሞሼ ዳያን ስለ ሀገሩ መንግስት እቅድ ለአንድ ጋዜጣ ሲናገር አይሁዶች በድርጊቱ ተቆጡ። "ሚስጥር አወጣህ" አሉት እርሱም "አይዟችሁ አትስጉ"። አረቦች (ሙስሊምች) ማንበብ አይወዱም ጥቁሮችም (አብዛኞቹ ሙስሊም ናቸው) እንዲሁ ናቸው። አያነቡም። አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ስለ ጥቁሮች ሲቀልድ"ጥቁሮች አንድ እቃ እንዳያገኙባችሁ ከፈለጋችሁ መጽሐፍ ውስጥ ደብቁት።" መቼም ቢሆን አያገኙትም እንዲህ ብዬ ስጽፍም አልፈራም ምክንያቱም ይህንንም አያነቡትምና" ብሏል። የሙስሊሙም ሁኔታ እንዲህ ሆኗል። ሙስሊሙ አስተማሪ፣መካሪ፣አርአያ መሪ እና እውቀትም ተግባርም አጣምሮ የያዘ መሪ በማጣቱ ለተባራሪ አመለካከቶች ሰለባ ሲሆን ይስተዋላል ጎራ ለይቶ አንዱ በሌላው ይዘምታል አንዱ የሌላኛውን ችግርና ድክመት ከማረም ይልቅ አሉታዊ እርምጃ ሲወስዱ ይስተዋላል። መናናቅ፣ መተቻቸት፣ግራ መጋባት እና ሁሉም ራሱን ዓሊም አድርጎ በመመልከት አባዜ ተጠምዷል። በየመንደሩ በርካታ ትናንሽ "ሙፍቲዎች" እንደ አሸን እየከፈሉ ናቸው። ለኢስላም ምን ላበርክት? እንዴት የተሳሳተ ወገኔን ላርም? እንዴት እንተጋገዝ? እንዴት በአጓጉል ባህል የተጠመደውን ሙስሊም ወንድሜን ላንቃ? በዚች ሀገር የኛ ሚና ምን ይሁን? የኔ ድርሻስ ምን ይሁን? የኔ ድርሻ የቱ ጋር ነው? እውን አስተሳሰቤ ወገንተኝነቴን ታዛዥነቴ ከኢስላም አድሯልን? ወይስ ለግል ፍላጎታችንና ለጀመአችን? አንድነትን ሁላችንም እየዘመርን ለምን አንድ መሆን ተሳነን? የማን ሴራ ውጤት ይሆን? ለመሆኑ ቁርአንና ሐዲስ አንድ ሊያደርጉን አልቻሉም ወይንስ እኛው ነን ያልፈለግን? በእርግጥ ቁርአንና ሐዲስ የትኛውንም ችግሮች መፍታት አይሳናቸውም ታዲያ እንዲህ መለያየታችን ምነው? እስቲ ተመካከሩ! መፍትሄ እንፈልግ! አንድ ብንሆንና ችግሮቻችንን በጋራ ብንጋፈጥ መፍትሄ አይቀርበንም ነበርን? ለችግሮቻችን ቁንፅልና ስሜታዊ ምላሽ ለምን እንሰጣለን? ታዲያ ምነው? እንጀምራለን መጨረስ ግን አንችልም። ፅናት የለንም። ዘውታሪና ዘላቂ መፍትሄ ሳይሆን ጊዜያዊ ነው ምላሻችን።ግን ለምን እንዲህ ሆንን? ተጠያቂው ማነው? ……ይጥቀላል