ዮኩ ማክ አይሌላ

ከውክፔዲያ

ዮኩ ማክ አይሌላአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ557 እስከ 550 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዮኩ ዘመን ለ7 ዓመታት ቆየ። በተለይ የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ557 እስከ 550 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)