ዮካይድ ፋይባር ግላስ

ከውክፔዲያ

ዮኻይድ ፋይባርግላስአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1109 እስከ 1089 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዮካይድ ዘመን ለ20 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1109 እስከ 1089 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)