Jump to content

ደቡብ ጎንደር

ከውክፔዲያ

ደቡብ ጎንደር ዞን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደብረ ታቦር

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 10

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 2

o ደብረ ታቦር

o አዲስ ዘመን


¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- __

  • የገጠር፡- __
  • የከተማ፡- __

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,239,077

  • ወንድ 1,135,587
  • ሴት 1,103,490


የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ተ.ቁወረዳየሕዝብ ቁጥርዋና ከተማየህዝብ
- ደቡብ ጎንደር ዞን2,239,077
1 እብናት238,914
እብናት14,750
2 ሊሞከምከም217,029
አዲስ ዘመን19,803
3 ፎገራ249,826
ወረታ26,082
4 ፋርጣ251,047
ክምር ድንጋይ6,007
5 ላይ ጋይንት225,830
ነፋስ መውጫ24,112
6 ታች ጋይንት111,004
አርብ ገበያ9,832
7 ስማዳ247,372
ውጋዳ12,663
8 ምስራቅ እስቴ229,133
እስቴ17,084
9 ምእራብ እስቴ130,504
ጃራ ገዶ2,694
10 ደራ270,100
ሀሙሲት8,745
11 ደብረ ታቦር68,318
ደብረ ታቦር68,326

¤ የወረዳው ዋና ከተማ

  1. እብናት - እብናት
  2. ሊሞከምከም - አዲስ ዘመን
  3. ፎገራ - ወረታ
  4. ምእራብ እስቴ - ጃራ ገዶ
  5. ምስራቅ እስቴ - እስቴ
  6. ፋርጣ - ክምር ድንጋይ
  7. ላይ ጋይንት - ነፋስ መውጫ
  8. ታች ጋይንት - አርብ ገበያ
  9. ስማዳ - ውጋዳ
  10. ደራ - አንበሳሜ
  11. ደብረ ታቦር ~ ደብረ ታቦር