Jump to content

ዳማ ከሴ

ከውክፔዲያ
(ከዳማካሴ የተዛወረ)

ዳማ ከሴ (Ocimum sauve Willd(Labiatae) ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን እንደ ከሴ (ስ. ጥሩ ሽታ ያለው የቁጥቋጦ አይነት። ዕቃ ማጠኛ[1] ወይም ኮሰረት Lippia adoensis (Verbenaceae) ያለ ለመድኅኒትነት የሚጠቀሙበት ነው።

ይሄ ዕጽ በሺ ስድስት መቶ እስከ ሁለት ሺ ሁለት መቶ ሜትር ከፍታ ባሉ ሥፍራዎች የሚበቅል ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ለመድኅኒትነት ጥቅም የሚውለው ቅጠሉን በመጭመቅና በማሽተት፣ ወይም ቅጠሉን በውሐ አፍልቶ በመታጠን ወይም በመጠጣት ነው።[2]

የዳማ ከሴ ተጨማሪ ጥቅሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጉንፋን፣ ለራስ ምታትና ለውሻ ልክፍት (በተለምዶ - ያድን አያድን አይታወቅም) ይጠቀማል።

የቅጠሉ ጭማቂ በውሃ ወይም በቡናትኩሳት («ምች») ይሰጣል።[3][4]

የቅጠሉ ወይም የልጡ ለጥፍ በቁስል ይለጠፋል።[5]

ለዳማ ከሴ ተስማሚ የሆነ ዓየር ጠባይና መሬት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የዳማ ከሴ አስተዳደግና እንክብካቤ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ባህሩ ዘርጋው ግዛው (፲፱፻፺፬ ዓ/ም)፣ ገጽ ፬፻፶፮
  2. A. DEBELLA, E. MAKONNEN, D. ABEBE, F. TEKA and A. T. KIDANEMARIAM (2003)
  3. በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  4. የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  5. የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
  • ባህሩ ዘርጋው ግዛው ፤ "ዘርጋው የአማርኛ መዝገበ ቃላት" ፲፱፻፺፬ ዓ/ም
  • (እንግሊዝኛ) A. DEBELLA, E. MAKONNEN, D. ABEBE, F. TEKA and A. T. KIDANEMARIAM - EAST AFRICAN MEDICAL JOURNAL "PAIN MANAGEMENT IN MICE USING THE AQUEOUS AND ETHANOL EXTRACTS OF FOUR

MEDICINAL PLANTS"፣ August 2003