ዳግማዊ ኒኮላይ
Appearance
(ከዳግማዊ ዛር ኒኮላስ የተዛወረ)
==
| ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ | |
|---|---|
| ዳግማዊ ቄሣር ኒኮላይ በኧርነስት ሊፕጋርት የተሳሉት | |
| የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት | |
| ግዛት | ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፯ እሰከ መጋቢት ፮ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም. |
| በዓለ ንግሥ | ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. |
| ቀዳሚ | ቄሣር 3ኛ አሌክሳንደር |
| ተከታይ | ዘውዱ ከስልጣን ወረደ ጊዮርጊ ልቮፍ (የሽግግር መንግሥት ሊቀመንበር) |
| ባለቤት | እቴጌ አሌክሳንድራ ፊዮዶሮቭና |
| ልጆች | ኦልጋ ኒኮላየቭና ታትያና ኒኮላየቭና ማሪያ ኒኮላየቭና አናስታስያ ኒኮላየቭና አሌክሴይ ኒኮላየቪች |
| ሙሉ ስም | ኒኮላይ አሌክሳንድሮቪች ሮማኖቭ |
| ሥርወ-መንግሥት | ሮማኖቭ |
| አባት | ቄሣር አሌክሳንደር ፫ኛ |
| እናት | ማሪያ ፊዮዶሮቭና |
| የተወለዱት | ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፰፻፷ ዓ.ም. በአሌክሳንደር ቤተ መንግሥት |
| የሞቱት | ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም. በየካተሪንበርግ፣ ሩሲያ |
| ሀይማኖት | የሩሲያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
==
ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ (መስኮብኛ፦ Николай II፣ ሙሉ ስም፦ Николай Александрович Романов ኒኮላይ አሊየክሳንድሮቪች ሮማኖቭ) የመጨረሻው የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።