Jump to content

ድንች ተከላ

ከውክፔዲያ

ድንች የአትክልት አይነት ሲሆን በደጋማ በብዛት ና አንዳንድ በበረሀም ይበቅላል። የድንች ተከላ ቅደም ተከተል:- -ድንች ለመትከል(ለመዝራት) መሬቱን ለ3 ቀናት ማረስ፣ -በ4ተኛ ቀን በማረስ መዝራት፣ -በሽታ እንዳይዘዉ ፀረ መድሀኒት በተዘራ እለት መርጨት፣ -ከ2 ሳምንት ጀምሮ ለ3 ቀናት በመኮትኮት ድንቹን እስከ ቅጠሉ ድረስ አፈር ማልበስ፣ -ከእንስሳት በመጠበቅ እንደ ጃርት ካሉት፣

-በ3 ወራት ዉስጥ ሲያፈራ በማረስ ወይም በመኮትኮት ድንቹን መልቀም፣