ጁሊያ ሮበርትስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ጁሊያ ሮበርትስ

ጁሊያ ሮበርትስ ወይም ጁሊያ ፊዮና ሮበርትስ ጥቅምት 27 1967 እ.ኤ.አ. አሜሪካ ውስጥ የተወለደች ተዋናይት ነች። ጁሊያ ፕሪቲ ዉመን በተሰኘው ፊልምሪቻርድ ጊር ጋር በመተወን ገና ለመውጣት ችላለች። ስቲል ማግኖሊያስ የተሰኘውና በ1990 እ.ኤ.አ. የመጀመሪያዋን አካዳሚ አዋርድ ያገኘችበትን ጨምሮ በ1991 ፕሪቲ ዉመን እና በ2001 ኤሪን ብሮኮቪች በተስኙት ፊልሞቿ ልትሸለም በቅታለች።