ጃፋር መጽሃፍ መደብር
Appearance

ጃፋር መጽሃፍ መደብር (Jafer book store): በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ትልቅ የመጻሃፍ ማከፋፈያ መደብር ነው፡፡
ያልተወለደው ሌባ በሚል ርእስ የታተመውን የሣይንስ፣ ፍቅር እና የታሪክ ልብወለድ የሆነውን የዶ/ር በኃይሉ ደመቀ መጽሐፍ እያከፋፈለ ይገኛል፡፡ መጽሐፉ ባለ 375 ገጽ ሲሆን ልብ አንጠልጣይ ታሪክ አለው፡፡